በአንድ ዓመት 2ኛ ዙር የህይወት ዘመን አባልነት!

ዕጩ ዶ/ር በትግሉ ኦሾራ

በአውሮፓ ሀንጋሪ ሀገር የPhD ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ያሉ ውድ ዕጩ ዶ/ር በትግሉ ኦሾራ የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) የ2ኛ ዙር የህይወት ዘመን ክብር አባልነታቸውን 1,200 ብር ድጋፍ አድርገዋል።

ዕጩ ዶክተር በትግሉ ለህዝብ ልማት ሥራዎችን ያላቸውን ተቆርቋሪነት በላቀ መልኩ ስላሳዩን ከልብ እናመሰግናቸዋለን!

Thank you!

ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ በአካል ወደ ኮልማ/KDA ኮንሶ ካራት ጽ/ቤት በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የልማት ማህበራችን አካውንት ስም:

Konso Development Association/KDA Membership ቁጥር 1000056457888

ገቢ በማድረግ አባል መሆን እንደሚችሉ ልማት ማህበራችን ያሳውቃል፡፡

መረጃውን ላይክና ሼር በማድረግ የልማት አጋሪነታችሁ እንዲታሳዩ እንጠይቃለን!

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!!

የኮንሶ ልማት ማህበር

መጋቢት 04/ 2015 ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *