የቀጣዩ ምዕራፍ ሥራዎች

የቀጣዩ ምዕራፍ ሥራዎች(የጣሪያና ዋና ዋና የማጠናቀቂያ) ከነሐሴ 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ የታቀደ ንቅናቄ

…………………………………………………………………………….

የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዘመናዊ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ህንጻ ግንባታን ይደግፉ!

ይህ የአባላትና ደጋፊዎች የጥንካሬና የቁርጠኝነት ውጤት ነው! እናመሰግናለን!

በቀጣዩ ሳምንታት የጣሪያ እና ዋና ዋና የማጠቀቂያ ሥራዎች ስለሚቀጥሉ ከነሐሴ 08 2015 ዓ.ም ጀምሮ ድጋፋችሁን እንዲታጠናክሩ ልማት ማህበሩ ጥሪውን ያቀርብላቸዋል፡፡

ከታች በተጠቀሱ የልማት ማህበር የአባልነት መዋጮ አካውንቶች መዋጮውን በማጠናከር የተጀመረውን ታርካዊ ታርክ ባጭር ጊዜ ውስጥ ከግብ እንዲታደርሱና ሪቫን እንዲትቆርጡ ልማት ማህበሩ የከበረ ጥሪውን ያቀርብላቸዋል።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/Commercial Bank of Ethiopia፡ KDA MEMBERSHIP: 1000056457888

አብሲኒያ ባንክ/Abyssinia Bank: Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 83591536

ወጋገን ባንክ/Wogagen Bank፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 0914657910401

በዳሽን ባንክ/Dashen Bank፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 0354287288011

በአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ/Lion International Bank፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 30711771653

በቡና ኢንተርናሽናል ባንክ: Bunna International Bank፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 2459601000025

በአዋሽ ባንክ/Awash Bank፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 01308735205200

በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ/ Cooperative Bank of Oromia S.C፡ Konso Development Association–Membership & Funds: Account No: 1055300013678

የተከበራችሁ ውድ አባላትና የልማት ደጋፊዎች የአባልነት መዋጮ ወደ ኮንሶ ልማት ማህበር ዋናው ቢሮ በአካል ቀርበው አሊያም በባንኮች በአካውንቶች ማስገባትና መረጃውን በKonso Development Association/KDA FB page messenger or telegram(+251911269944፣ +251916698100) ላይ በቀላሉ መላክ ይቻላል።

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *