የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት!

የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ታሪካዊ የጨቃ ታራ ታካ ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ድጋፍ በኮንሶ ውድ ልጆቿ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!የኬና ወረዳ አቃቤ ህግ ወጣት ባለሙያ ወንድማችን አቶ ገመቹ ገልገሎ የ365 ቀናት ውድ ታሪካዊ አሻራቸውን በዛሬ ዕለት አሳርፈዋል፡፡ይህ ታላቅ መነሳሳትና ድጋፍ ልማት ማህበሩና መላው የኮንሶ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከልብ ውድ ልጆቹን ያመሰግናቸዋል!ወንድማችን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን!ታርክ በጎውን እየተመዘገበ ይገኛል፡፡ በጎ ታርክ ሰርቶ ለትውልድ ማውረስ ትልቅነት ነው!! ይህ የተቀጣጠለው ታሪካዊ ድጋፉ የሚቆመው ትምህርት ቤቱ ጎበዝ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መላክ ስትጀምርና የታሪክ መዝገብ ቦታውን ስይዝ ብቻ ነው!ዛሬ፤ ነገም፤ ሁሌም ይቀጥላል! ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *