የአባልነት መዋጮ

የኮንሶ ልማት ማህበር የአባልነት መዋጮ ወደ ልማት ማህበሩ ዋናው ቢሮ በአካል ቀርበው አሊያም በተቋሙ
የንግድ ባንክ አካወንት ቁጥር KDA MEMBERSHIP: 1000056457888 ላይ የአባልነት መዋጮዋችሁን በመክፈል ልማታዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::

  • ደረጃ ሐ ነጋዴዎች = 100 ብር
  • ደረጃ ለ ነጋዴዎች = 500 ብር
  • ደረጃ ሀ ነጋዴዎች =1000 ብር
  • የመንግሥት ሠራተኞች ከተጣራ ደመወዝ በየወር 0.5%
  • የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ወይም በማንኛውም ተቋማት ተቀጥሮ የሚሠሩ ሠራተኞች ከተጣራ ደመወዝ በየወር 0.2%
  • ሹፌሮች 100 ብር
  • የክብር አባላት የሚፈልጉትን መክፈል ይችላሉ!

በተጨማሪም መዋጮው የተከፈለበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት(screenshot) በማድረግ በተቋሙ የፌስቡክ ገጽ ላይ በመለጠፍ አሊያም በኢሜይል konsoda1985@ gmail.com እንድትልኩ በአክብሮት እንገልጻለን::

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

መረጃ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩ!

ኮንሶ ልማት ማህበር

ሰኔ 2015 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *