የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብ ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የኮንሶ ሕዝብ ተወካይና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ውድ የተከበሩ የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብ ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ #5,000 ብር ወስነው ታሪካዊ አርአያነታቸውን በተግባር አረጋግጧል!

*********************

ውድ የተከበሩ የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብን ስለሁልጊዜ አርአያነታቸውና ስለታሪካዊ ውሳኔያቸው ከልብ እናመሰግናቸዋለን! እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን!

በቀሩ በሁሉም ምሁራን፣ ነጋዴዎችና ቤተሰቦች ይቀጥላል!

የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ በታታሪነት ተምሳሌት ልጆችና ተቋማት ይጠናቀቃል!

የተከበራችሁ ውድ አባላት የአባልነት መዋጮ ወደ ኮንሶ ልማት ማህበር ዋናው ቢሮ በአካል ቀርበው አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአካወንት ቁጥር:-

KDA MEMBERSHIP: 1000056457888

ላይ የአባልነት መዋጮዋችሁን በመክፈል ልማታዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::

በMobile Banking ወይም በቴሌ ብር በቀላሉ መጠቀም ይቻላል!

አባል ያልሆነ ሁሉ አባል እንዲሆን ልማት ማህበሩ ያበረታታል!

#መረጃ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩ!

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

ኮንሶ ልማት ማህበር

ነሐሴ 01/ 2015 ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *