የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ

በእናንተው ከፍተኛ ጥረት የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዘመናዊ የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ህንጻ ግድግዳዎች ተጠናቋል። ከሁለት ቀናት በኋላ የላይኛው ቢሞች ይጠናቀቃሉ።

ለነገ ለተሻለ ሕይወት እናዋጣለን!

የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ በታታሪነት ተምሳሌት ልጆችና ተቋማት ይጠናቀቃል!

በMobile Banking ወይም በቴሌ ብር በቀላሉ መጠቀም ይቻላል!

አባል ያልሆኑ ሁሉ አባል እንዲሆን ልማት ማህበሩ ያበረታታል!

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

#መረጃ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩ!

ኮንሶ ልማት ማህበር

ነሐሴ 12/ 2015 ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *