ፆታን መሠረት አድርገው በልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ማንኛውም ጥቃት ሁሉም አካላት በቃ ማለት አለበት!!

ፆታን መሠረት አድርገው በልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ማንኛውም ጥቃት ሁሉም አካላት በቃ ማለት አለበት!!ፆታን መሠረት አድርገው ወጣት ልጃገረዶች ላይ እየደረሰ ያለው ማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ሁሉም አካላት ግንዛቤ እንዲኖረው በተለይ ልጃገረዶች በልማት ማህበሩ በካናዳ ኢምባሲና በኢትዮጵያኤይድ ዩኬ ፕሮጀክቶች የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ገፃችን ከወደዱ ላይክና ሼር ያድርጉ!! If you are interested in our Page, please like & share!!ለኮንሶ ሕዝብ የተሻለ ሕይወት!!

ጥር 06/2014 ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *