ከ55,217 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ

የኮንሶ ልማት ማህበር ከ55,217 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርግ የቅድሜ ዝግጅት ሥራዎች እያጠናቀቀ ይገኛል!

የኮንሶ ልማት ማህበር ከዓለም አቀፍ የህጻናት አድን ድርጅት (Save the Children International) ባገኘው ድጋፍ መካከል በኮንሶ ዞን በሶስት ወረዳዎች (ኮልሜ፣ ከናና ካራት ዙሪያ) በ85 የቅድመና 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለሚማሩ 55217 ተማሪዎች የተማሪዎች ደብተር፣ እስክርቢቶ እና ሌሎች የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ድጋፍ ለማድረግ የቅድሜ ሥራዎች በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!

ኮንሶ ልማት ማህበር

ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *