በአንድ ዓመት 2ኛ ዙር የህይወት ዘመን አባልነት!
በአውሮፓ ሀንጋሪ ሀገር የPhD ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ያሉ ውድ ዕጩ ዶ/ር በትግሉ ኦሾራ የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) የ2ኛ ዙር የህይወት ዘመን ክብር አባልነታቸውን 1,200 ብር ድጋፍ አድርገዋል። ዕጩ ዶክተር በትግሉ ለህዝብ ልማት ሥራዎችን ያላቸውን ተቆርቋሪነት በላቀ መልኩ ስላሳዩን ከልብ እናመሰግናቸዋለን! ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ በአካል ወደ ኮልማ/KDA ኮንሶ ካራት ጽ/ቤት በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
Read more
