የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ
የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ #20,000 ብር ወስነው ታሪካዊ አርአያነቱን አረጋግጧል! ……………………………………… የተከበሩ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አመራሮችና ማኔጅመንት ስለታሪካዊ ውሳኔ ከልብ እናመሰግናለን! በሁሉም ይቀጥላል! የካራት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ በታታሪነት ተምሳሌት ልጆችና ተቋማት ይጠናቀቃል! የተከበራችሁ ውድ አባላት የአባልነት መዋጮ ወደ ኮንሶ ልማት ማህበር ዋናው ቢሮ…
Read more
