የአባልነት መዋጮ
የኮንሶ ልማት ማህበር የአባልነት መዋጮ ወደ ልማት ማህበሩ ዋናው ቢሮ በአካል ቀርበው አሊያም በተቋሙ
የንግድ ባንክ አካወንት ቁጥር KDA MEMBERSHIP: 1000056457888 ላይ የአባልነት መዋጮዋችሁን በመክፈል ልማታዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::
- ደረጃ ሐ ነጋዴዎች = 100 ብር
- ደረጃ ለ ነጋዴዎች = 500 ብር
- ደረጃ ሀ ነጋዴዎች =1000 ብር
- የመንግሥት ሠራተኞች ከተጣራ ደመወዝ በየወር 0.5%
- የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ወይም በማንኛውም ተቋማት ተቀጥሮ የሚሠሩ ሠራተኞች ከተጣራ ደመወዝ በየወር 0.2%
- ሹፌሮች 100 ብር
- የክብር አባላት የሚፈልጉትን መክፈል ይችላሉ!
በተጨማሪም መዋጮው የተከፈለበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት(screenshot) በማድረግ በተቋሙ የፌስቡክ ገጽ ላይ በመለጠፍ አሊያም በኢሜይል konsoda1985@ gmail.com እንድትልኩ በአክብሮት እንገልጻለን::
ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!
መረጃ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ሼር በማድረግ ይተባበሩ!
ኮንሶ ልማት ማህበር
ሰኔ 2015
