Konso Zone, Karat
+251916698100
info@konsoda.org

Month: August 2023

For better life of people

የኮንሶ ደም ባንክ ማዕከል

ከጅምር ቅድመ-ዝግጅት ጥረቶች መካከል አንዱ የሆነው G+1 ዘመናዊ የኮንሶ ደም ባንክ ማዕከል! የኮንሶ ልማት ማህበር ከካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የሆስፒታሉ የአገልግሎት ደረጃ ለማሳደግ የሚያግዙ ከፍተኛ እንቅስቃሴዎች ማድረግ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ዘመናዊ የደም ባንክ ማዕከል በቀጣዩ የሆስፒታሉ ደረጃ ለማሻሻል ከሚረዱ ማዕከላት መካከል አንዱ ከመሆኑ የተነሳ ልማት ማህበሩ ከሆስፒታሉ ጋር በከፍተኛ ትብብር ከወራት በፊት ዘመናዊ የደም…
Read more

ከ55,217 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ

የኮንሶ ልማት ማህበር ከ55,217 በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ሊያደርግ የቅድሜ ዝግጅት ሥራዎች እያጠናቀቀ ይገኛል! የኮንሶ ልማት ማህበር ከዓለም አቀፍ የህጻናት አድን ድርጅት (Save the Children International) ባገኘው ድጋፍ መካከል በኮንሶ ዞን በሶስት ወረዳዎች (ኮልሜ፣ ከናና ካራት ዙሪያ) በ85 የቅድመና 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለሚማሩ 55217 ተማሪዎች የተማሪዎች ደብተር፣ እስክርቢቶ እና ሌሎች የትምህርት መርጃ መሣሪያዎች ድጋፍ…
Read more

የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብ ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ

የኢፌዴሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የኮንሶ ሕዝብ ተወካይና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ውድ የተከበሩ የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብ ዓመታዊ የKDA አባልነት መዋጮ #5,000 ብር ወስነው ታሪካዊ አርአያነታቸውን በተግባር አረጋግጧል! ********************* ውድ የተከበሩ የአቶ ሰለሞን ሶካ ቤተሰብን ስለሁልጊዜ አርአያነታቸውና ስለታሪካዊ ውሳኔያቸው ከልብ እናመሰግናቸዋለን! እጅግ በጣም እናመሰግናቸዋለን! በቀሩ በሁሉም ምሁራን፣ ነጋዴዎችና ቤተሰቦች ይቀጥላል! የካራት የመጀመሪያ…
Read more

Karat Primary Hospital Emergency Center

የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ

በእናንተው ከፍተኛ ጥረት የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዘመናዊ የድንገተኛ ህክምና ማዕከል ህንጻ ግድግዳዎች ተጠናቋል። ከሁለት ቀናት በኋላ የላይኛው ቢሞች ይጠናቀቃሉ። ለነገ ለተሻለ ሕይወት እናዋጣለን! የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ህንጻ የግንባታ በታታሪነት ተምሳሌት ልጆችና ተቋማት ይጠናቀቃል! በMobile Banking ወይም በቴሌ ብር በቀላሉ መጠቀም ይቻላል! አባል ያልሆኑ ሁሉ አባል እንዲሆን ልማት ማህበሩ ያበረታታል!…
Read more

የቀጣዩ ምዕራፍ ሥራዎች

የቀጣዩ ምዕራፍ ሥራዎች(የጣሪያና ዋና ዋና የማጠናቀቂያ) ከነሐሴ 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ የታቀደ ንቅናቄ ……………………………………………………………………………. የካራት መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዘመናዊ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት መስጫ ማዕከል ህንጻ ግንባታን ይደግፉ! ይህ የአባላትና ደጋፊዎች የጥንካሬና የቁርጠኝነት ውጤት ነው! እናመሰግናለን! በቀጣዩ ሳምንታት የጣሪያ እና ዋና ዋና የማጠቀቂያ ሥራዎች ስለሚቀጥሉ ከነሐሴ 08 2015 ዓ.ም ጀምሮ ድጋፋችሁን እንዲታጠናክሩ ልማት ማህበሩ ጥሪውን ያቀርብላቸዋል፡፡ ከታች…
Read more