በአንድ ዓመት 2ኛ ዙር የህይወት ዘመን አባልነት!

በአውሮፓ ሀንጋሪ ሀገር የPhD ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ያሉ ውድ ዕጩ ዶ/ር በትግሉ ኦሾራ የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) የ2ኛ ዙር የህይወት ዘመን ክብር አባልነታቸውን 1,200 ብር ድጋፍ አድርገዋል። ዕጩ ዶክተር በትግሉ ለህዝብ ልማት ሥራዎችን ያላቸውን ተቆርቋሪነት በላቀ መልኩ ስላሳዩን ከልብ እናመሰግናቸዋለን! ሌሎችም አባል ለመሆን የሚትፈልጉ በአካል ወደ ኮልማ/KDA ኮንሶ ካራት ጽ/ቤት በመምጣት አሊያም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Read More…

የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት!

የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ታሪካዊ የጨቃ ታራ ታካ ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ድጋፍ በኮንሶ ውድ ልጆቿ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!የኬና ወረዳ አቃቤ ህግ ወጣት ባለሙያ ወንድማችን አቶ ገመቹ ገልገሎ የ365 ቀናት ውድ ታሪካዊ አሻራቸውን በዛሬ ዕለት አሳርፈዋል፡፡ይህ ታላቅ መነሳሳትና ድጋፍ ልማት ማህበሩና መላው የኮንሶ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከልብ ውድ ልጆቹን ያመሰግናቸዋል!ወንድማችን እጅግ በጣም ከልብ Read More…

ፆታን መሠረት አድርገው በልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ማንኛውም ጥቃት ሁሉም አካላት በቃ ማለት አለበት!!

ፆታን መሠረት አድርገው በልጃገረዶች ላይ የሚደርሱ ማንኛውም ጥቃት ሁሉም አካላት በቃ ማለት አለበት!!ፆታን መሠረት አድርገው ወጣት ልጃገረዶች ላይ እየደረሰ ያለው ማንኛውም ጥቃት ለመከላከል ሁሉም አካላት ግንዛቤ እንዲኖረው በተለይ ልጃገረዶች በልማት ማህበሩ በካናዳ ኢምባሲና በኢትዮጵያኤይድ ዩኬ ፕሮጀክቶች የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ገፃችን ከወደዱ ላይክና ሼር ያድርጉ!! If you are interested in our Page, please Read More…

ድጋፉ በኮንሶ ውድ ልጆቿ ተጠናክሮና ተቀጣጥሎ ቀጥሏል!!

ታሪካዊ የጨቃ ታራ ታካ ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ድጋፍ በኮንሶ ውድ ልጆቿ ተጠናክሮና ተቀጣጥሎ ቀጥሏል!!በሀዋሳ የሚኖረው የቀድሞ የኮንሶ ልማት ማህበር ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበሩ ውድ ወንድማችን አቶ ታክቶ ገንሾሌ የ400 ቀናት ልዩና ውድ ድጋፋቸው እና በጂንካ የሚኖር ውድ ወንድማችን አቶ ታዲዎስ ቱካኖ የ100 ቀናት ታሪካዊ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ይህ ታላቅ መነሳሳትና ድጋፍ ልማት ማህበሩና መላው የኮንሶ ሕዝብ ከመቼውም Read More…