የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት!
የታሪክ በጎ አሻራ – ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ታሪካዊ የጨቃ ታራ ታካ ለጎበዝ ተማሪዎች ት/ቤት ድጋፍ በኮንሶ ውድ ልጆቿ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!የኬና ወረዳ አቃቤ ህግ ወጣት ባለሙያ ወንድማችን አቶ ገመቹ ገልገሎ የ365 ቀናት ውድ ታሪካዊ አሻራቸውን በዛሬ ዕለት አሳርፈዋል፡፡ይህ ታላቅ መነሳሳትና ድጋፍ ልማት ማህበሩና መላው የኮንሶ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ከልብ ውድ ልጆቹን ያመሰግናቸዋል!ወንድማችን እጅግ በጣም ከልብ…
Read more
